ታሊሀ ማርኬት ከኢትዮጵያ ባንኮች ጋር በህብረት መስራት የሚያስችለውን የኦንላይን ገንዘብ ክፍያ እና ልውውጥ ሲስተም ለመተግበር እየሰራ ይገኛል፤ በቅርቡ ጥቅም ላይ እንደሚውል እየገለፅን ለጊዜያዊ ግብይት በሽያጭ ባለሙያዎችን አማካኝነት እቃዎትን ተቀብለው በጥሬ ገንዘብ የሚከፍሉ ይሆናል።
ባሉበት ቦታ እንዲመጣሎት ከፈለጉ በመረጡት እቃ ላይ 50 ብር ብቻ በማከል የአገልግሎቱ ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ፤ በፍጥነት በእጆ እናስረክቦታለን። ስለ መረጡን ከልብ እናመሰግናለን!